1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ማሊ እና ፀረ ሽብር ጥቃት ትግሏ

ሰኞ፣ ኅዳር 13 2008

በማሊ መዲና ባማኮ ራድሰን ብሉ በተባለ ሆቴል የአሸባሪ ጥቃት ከደረሰ በኃላ ማሊ አሁንም በአስቸኳይ ሁኔታ ላይ ትገኛለች ። የምዕራብ አፍሪቃ የዶቼ ቬለ ዘጋቢዎች አድርያን ክሪሽና ያን ፊሊፕ ሱልዝ ባለፈዉ አርብ ጥቃት በተጣለበት ሆቴል አካባቢ የአይን እማኞችን አነጋግረዋል።

https://p.dw.com/p/1HAun
Mali Polizei in Bamako
ምስል H. Kouyate/AFP/Getty Images

[No title]

ይልማ ኃይለሚካኤል

አዜብ ታደሰ