በሀገሪቱ ሕገ መንግሥታዊ የሲቭል አስተዳደር ከአርባ ቀናት በኋላ በምርጫ እስኪመሰረት ድረስ የምክር ቤቱ አፈ ጉባዔ ዲዮንኩንዳ ትራዎሬ የሽግግሩን መንግሥት በጊዜያዊ ፕሬዚደንትነት ይመራሉ። በተደረሰው ስምምነት መሠረት ትራውሬ ቃለ መሀላ ፈጽመው አመራሩን ሥራ መጀመር ቢኖርባቸውም፡ የመፈንቅለ መንግሥቱ መሪ ሻምበል አማዱ ሳኖጎ መቼ እንደሚወርዱ ገና በውል አልታወቀም።
ይልማ ኃይለ ሚካኤል
አርያም ተክሌ
ተክሌ የኋላ