ማሊና የአውሮፓ ሕብረት29 ጥር 2006ሐሙስ፣ ጥር 29 2006ለማሊ መልሶ ግንባታ እና እድገት ባለፈው ዓመት የተደረገውን የለጋሽ ሀገራት ስብሰባ ውጤትና በማሊ ያለውን የለውጥ ሂደት የገመገመ ስብሰባ ትናንት በብራስልስ ተካሂዷል።https://p.dw.com/p/1B3wTምስል PHILIPPE DESMAZES/AFP/Getty Imagesማስታወቂያ ጀርመን በበኩሏም በማሊ ያላትን የወታደር ቁጥር ከፍ እንደምታደርግ አስታውቃለች። የማሊ የፖለቲካን ችግሮች ለማስወገድ የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት በብራስልስ ስለተወያዩበት እና ስለደረሱበት ስምምነት በስፍራው የሚገኘው ዘጋቢያችን ገበያው ንጉሴ አጭር ዘገባ ልኮልናል። ገበያው ንጉሴ ልደት አበበ ተክሌ የኋላ