ሚንስትር ኒበልና የምንጣፉ ጣጣ
ሰኞ፣ ሰኔ 4 2004ማስታወቂያ
የጀርመኑ የልማት እና የዕድገት ሚኒስትር ዲርክ ኒብል ለስራ አፍጋኒስታን በነበሩበት ወቅት 1100 €ያወጣ አንድ ስጋጃ ወይንም ምንጣፍ ሸምተው ወደ ጀርመን ይመለሳሉ። ይሄው ምንጣፍ ግብር ሳይከፈልበት ወደ ጀርመን በመግባቱ፤ ሚኒስትሩ የመወያያ ርዕስ ሆነዋል። አቃቢ ህግ ክስ ለመመስረት ማስረጃ ሲያሰባስብ ፤ የተቃዋሚ ፓርቲ አባሎች ደግሞ ሚኒስትሩ ስልጣን እንዲለቁ እየጠየቁ ነው። የበርሊኑ ዘጋቢያችን ይልማ ኃይለ ሚካኤል ጉዳዩን ተከታትሏል።
ይልማ ኃይለ ሚካኤል
ልደት አበበ
ነጋሽ መሀመድ