ሙዚቀኛው ሳሙኤል ይርጋ
ዓርብ፣ ሰኔ 1 2004ማስታወቂያ
ወጣት ሳሙኤል ይርጋ! የዛሬ የወጣቶች አለም እንግዳችን በብዛት በውጭው አለም መድረክ ስራውን ያቀርባል።
የሳሙኤል የሙዚቃ ስራዎች ኢትዮጵያ ውስጥ ገበያ ላይ አልዋሉም። ኑሮውን በአዲስ አበባ ያደረገው ወጣት ፒያኖ መጫወት ከጀመረበ ጊዜ አንስቶ አሁን የደረሰበትን ለተመለከተ ይህን ያህል ረዥም የሚባል ጊዜ አይደለም ይላሉ አብረውት የሚሰሩት። መቼ እና እንዴት ወደዚህኛው ሙያ እንደገባ እንዲሁም ስለ አዲስ አልበሙ አጫውቶናል።
ብዙዎች በኢትዮ ጃዥ ጨዋታው የሚያውቁት ወጣት ሳሙኤል ይርጋ ከዶይቸ ቬለ ጋ ያደረገውን ቆይታ ማድመጥ ይቻላል።
ልደት አበበ
ሸዋዬ ለገሠ