ሙባረክ ችሎት ቀረቡ27 ሐምሌ 2003ረቡዕ፣ ሐምሌ 27 2003ድፍን ሰላሣ ዓመት በፈረጠመ ጡንቻ ግብጽን ገዝተዋል፣ ሆስኒ ሙባረክ።https://p.dw.com/p/RdxTሆስኒ ሙባረክምስል Egyptian State TV/dapdማስታወቂያአሁን ጊዜ ጀርባውን ሰጥቷቸው በሙስና፥ በስልጣን-መባለግና ግድያ ተከሰዋል። በህመም የደከሙት ሙባራክ ዛሬ በቃሬዛ ከሁለት ወንድ ልጆቻቸው ጋር ፍርድ ቤት ቀርበዋል። ወንጀለኛ ሆኖ ከተገኙ የሞት ፍርድ ሊተበየንባቸው ይችላል። የዜና ወኪል ዘገባዎችንና የዶቼ ቬለዎቹ ቶማስ ላትቻን እና ሃሰን ዚኒኔድ ያጠናቀሩትን በማሰባሰብ ገመቹ በቀለ ቀጣዩን ዘገባ አቀናብሯል፤ ገመቹ በቀለ አርያም ተክሌ