ሙስና እና የእስር ዘመቻ
እሑድ፣ ሐምሌ 30 2009ማስታወቂያ
የፌደራል እና አዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን፣ የገንዘብ እና ኤኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር፣ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ፕሮዤ ጽህፈት ቤት እና የስኳር ኮርፖሬሽን ኃላፊዎች የመታሰር እጣ ገጠማቸው መካከል ይጠቀሳሉ። የዛሬው ውይይት መንግሥት በሀገር ልማት ላይ ትልቅ እንቅፋት ደቅኗል ባለው ሙስና አንጻር ሰሞኑን እየወሰደ ባለው ርምጃ ላይ ያተኩራል።
አርያም ተክሌ
ልደት አበበ