ሙስናን የተመለከተው የፍርድ ቤት ውሎ19 ግንቦት 2005ሰኞ፣ ግንቦት 19 2005የኢትዮጵያ ፌዴራል የሥነ ምግባር እና የፀረ ሙስና ኮሚሽን በሙስና ጠርጥሮ ከሁለት ሣምንታት ገደማ በፊት ያሰራቸው የግምሩክ ከፍተኛ ባለሥልጣናትና የባለሀብቶች የምርመራ የጊዜhttps://p.dw.com/p/18ersምስል APማስታወቂያ ገደብ ጉዳይ ዛሬ እንደገና በፍርድ ቤት ሲደመጥ ዋለ። ስለፍርድ ቤቱ ውሎ ስቱዲዮ ከመግባቴ በፊት ያነጋገርኩት ወኪላችንን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር ቀጣዩን ማብራሪያ ሰጥቶዋል። ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር አርያም ተክሌ ሂሩት መለሰ