መፍትሔ ያጣው የደቡብ ሱዳን ውዝግብ14 ነሐሴ 2006ረቡዕ፣ ነሐሴ 14 2006የደቡብ ሱዳን ተፋላሚ ሐይላትን ለመሸምገል የምሥራቅ አፍሪቃ የልማት በይነ መንግሥታት ባለሥልጣን (ኢጋድ)የሚያደርገዉ ጥረት ጦርነቱን ሙሉ በሙሉ ለማስቆም እስካሁን ያስገኘዉ ተጨባጭ ዉጤት የለም። በፕሬዝደንት ሳልቫ ኪር በሚመራው በመንግሥት ጦር እና በቀድሞው ምክትል ፕሬዝደንት በሪያክ ማቻር በሚመራው አማፂ ሐይልhttps://p.dw.com/p/1CyOmምስል Charles Lomodong/AFP/Getty Imagesማስታወቂያ መካከል ካለፈዉ ጥር ጀምሮ በሚካሄደዉ ዉጊያ በሺዎች የሚቆጠሩ የሃገሪቱ ዜጎች ተገድለዋል፤ ከ1.5 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ደግሞ ቀያቸውን ለቀው ለመሰደድ ተገደዋል።ከእንግዲሕስ ወዴት ያመራ ይሆን? መርጋ ዮናስ ነጋሽ መሀመድ