መፍትሔ የሚሻው የመኪና አደጋ ችግር10 ሚያዝያ 2008ሰኞ፣ ሚያዝያ 10 2008በአዲስ አበባ እና በሌሎች የአገሪቱ ከፊሎች የሚከሰት የመኪና አደጋ እየባሰ መሄዱ ተገለጸ። መንግሥት ይህንኑ ከዓመት ዓመት የብዙ ዜጎችን ሕይወት እየቀጠፈ ያለውን አሰቃቂ አደጋ መንሥዔ በመለየት ባስቸኳይ መፍትሔ እንዲፈልግለት ነዋሪዎች እያሳሳቡ ነው።https://p.dw.com/p/1IXuUምስል DW/Y. Geberegziabeherማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ዮሐንስ ገብረ ገብረእግዚአብሔር አርያም ተክሌ ነጋሽ መሀመድ