1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

መጻኢው የርዋንዳ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ

እሑድ፣ ሐምሌ 25 2002

የርዋንዳ ህዝብ እአአ የፊታችን ነሀሴ ዘጠኝ 2010 ዓም አዲስ ፕሬዚደንት ይመርጣል።

https://p.dw.com/p/OZMv
ፕሬዚደንት ፖል ካጋሜምስል AP

በፕሬዚደንታዊው ምርጫ ላይ ከወቅቱ የሀገሪቱ ርዕሰ ብሄር ፕል ካጋሜ ጎን ሌሎች ሶስት የተቃዋሚ ፓርቲዎች ዕጩዎች በተወዳዳሪነት ቀርበዋል። የሀገሪቱ መንግስት በተቃዋሚ ፓርቲዎች እና ሀሳባቸውን በግልጽ በሚሰነዝሩ ላይ ያሳረፈው ጭቆና እና የሚያካሂደው ክትትል ሲታይ የእነዚሁ ዕጩዎች በነጻ የመወዳደር እና የማሸነፍ ዕድል የመነመነ እንደሆን ነው ተንታኞች የሚናገሩት።