ተንቀሳቃሽ ሥዕል፤ ድረ ገጽ፤ «ኦንላይን» የዲጂታል ቅንብር ፣ በመደበኛ የሥራ ጊዜና ፤ በትርፍ ጊዜም በራሳቸው መለስተኛ ስቱዲዮ የሚያዘወትሩት ነው። ወደ ጀርመን ከመጡ ወደ 27 ዓመት ይጠጋል ፤የማሕበራዊ መገናኛ ብዙኀን እንቅሥቃሴ በተጠናከረበት በአሁኑ ዘመን ፣ ተገልጋዩን ሕዝብ ለማርካት ፣ ጥራትና ዘላቂነት ለሚኖረው ሥራ ፣ ሥነ ቴክኒክን እንዴት በተሟላ ሁኔታ መጠቀም ይቻላል?
ተክሌ የኋላ
ሸዋዬ ለገሠ