1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

መድኃኒት የተለማመደ ሳንባ ነቀርሳ በድሬዳዋ

ማክሰኞ፣ ነሐሴ 26 2001

የተለየ መድኃኒት ለሚያስፈልጋቸው ለነዚህ ህሙማን ተገቢውን ህክምና ለመስጣት አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል ። ከችግሩ አሳሳቢነት የተነሳም ለጤና በለሞያዎች ስልጠና እየተሰጠ ነው ። ዮሀንስ ገብረ እግዚአብሄር ከድሬዳዋ ዝርዝር ዘገባ አለው

https://p.dw.com/p/JNEl
የፀረ-ሳነ አርማምስል AP

በድሬዳዋ መስተዳድር መድኃኒት በተለማመደ ሳንባ ነቀርሳ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከቀድሞው አሁን መጨመሩን የመስተዳደሩ የጤና ቢሮ አስታውቋል ። የጤና ባለሞያዎች እንደሚያስረዱት ለዚህ ዓይነቱ የሳንባ ነቀርሳ የሚጋለጡት መድኃኒታቸውን የሚያቋርጡ የሳንባ ነቀርሳ ህሙማን ናቸው ። የተለየ መድኃኒት ለሚያስፈልጋቸው ለነዚህ ህሙማን ተገቢውን ህክምና ለመስጣት አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል ። ከችግሩ አሳሳቢነት የተነሳም ለጤና በለሞያዎች ስልጠና እየተሰጠ ነው ። ዮሀንስ ገብረ እግዚአብሄር ከድሬዳዋ ዝርዝር ዘገባ አለው ።

Yohannes G/Eegziabher, Hirut Melesse

Negash Mohammed