መድረክ የታሰሩ እንዲፈቱ ጠየቀ2 ጥር 2008ሰኞ፣ ጥር 2 2008በኦሮምያ ክልል በተፈጠረዉ ግርግር ተሳትፋችኋል በሚል መንግሥት ያሰራቸዉን የኦሮሞ ፊደራሊስት ኮንግረስ ከፍተኛ አመራር አባላት በአስቸኳይ እንዲፈታ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ «መድረክ» ጠየቀ ።https://p.dw.com/p/1HbZlምስል Solomon Mengistማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio መድረክ በጽሑፍ ባወጣዉ መግለጫና ለዶቼ ቬለ በሰጠዉ ተጨማሪ ማብራርያ መንግሥት በጉዳዩ ዙርያ ያላንዳች ቅድመ ሁኔታ ከፓርቲዉ ጋር ዉይይት እንዲያደርግ አሳስቦአል። ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር አዜብ ታደሰ ሂሩት መለሰ