1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

መድረክ ወደ ፖለቲካ ጥምረት መሸጋገሩ

ሰኞ፣ መስከረም 4 2002

ስምንት ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎችንና ሁለት ግለሰቦችን ያሰባሰበው የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ምክክር መድረክ ወደ አንድ የፖለቲካ ጥምረት መሸጋገሩን ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ላይ አስታውቋል ።

https://p.dw.com/p/Jf2u

መድረኩ የፖለቲካ ጥምረቱን አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ ለመጪው ምርጫ እና ከዛም በኋላ የሚያገለግል የፓርቲ ህግና ደንብ እንዲሁም የጋራ የፖለቲካ ማንፌስቶም ማዘጋጀቱን ገልጿል ። ዕውቅና ለማግኘትም ለኢትዮጵያ ብሄራዊ የምርጫ ቦርድ ማመልከቻ ማስገባቱን አስታውቋል ። ታደሰ እንንግዳው ።፡

ታደሰ እንግዳው ፣ ሂሩት መለሰ

ተክሌ የኋላ