1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

«የፖለቲካ ለዉጥ ማድረግ አስፈላጊ ነው» - መድረክ

ማክሰኞ፣ ኅዳር 5 2010

የመድረክ ምክትል ሊቀመንበር እና የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ሙላቱ ገመቹ እንደሚሉት አስጊዉን ጥፋት ለማስወገድ መፍትሔዉ ብሔራዊ የአንድነት መንግሥት መመሥረት ነዉ።

https://p.dw.com/p/2ncMj
Äthiopien Oromo Federalist Congress
ምስል DW/Y.G. Egziabhare

(Beri.AA) Medrek Staement on Current political situation in Eth. - MP3-Stereo

የኢትዮጵያን ብሔራዊ አንድነት ለማስጠበቅ ሐገሪቱ የፖለቲካ ለዉጥ ማድረግ እንደሚገባት ተቃዋሚዉ ፓርቲ፤ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ መድረክ (መድረክ-ባጭሩ) አሳሰበ። መድረክ እንዳስታወቀዉ ኢትዮጵያ ዉስጥ የባሰ ትርምስ እና ጥፋትን ለማስወገድ የፖለቲካ ለዉጥ ማድረግ አስፈላጊ ነዉ። የመድረክ ምክትል ሊቀመንበር እና የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ሙላቱ ገመቹ እንደሚሉት አስጊዉን ጥፋት ለማስወገድ መፍትሔዉ ብሔራዊ የአንድነት መንግሥት መመሥረት ነዉ። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ተጨማሪ ዘገባ አለዉ። 

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

ኂሩት መለሰ