መውሊድ፤ 16 ጥር 2005ሐሙስ፣ ጥር 16 2005የነቢዩ መሐመድ የልደት በዓል (መውሊድ) አዲስ አበባ ውስጥ በአንዋር መሥጊድ በመንፈሳዊ ሥነ-ሥርዓት ተከብሮ ውሏል። በሥፍራው ተገኝቶ የነበረው ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር እንደዘገበልን፤ በክብረ-በዓሉ፣ አዲስ የተመረጡ የመጅሊስ አባላት የተገኙhttps://p.dw.com/p/17R4dምስል DWማስታወቂያ ሲሆን፤ ሁሉም በሮች ተዘግተው፤ በአንድ በር ፣ የጥሪ ካርድ እየታዬ ብቻ የመግባቱ ሁኔታ ያሳሰባቸው የእምነቱ ተከታዮች በሩን በርግደው በመግባት፣ የበዓሉ ታዳሚዎች ሆነዋል። ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ሸዋዬ ለገሰ