መዋዕለ ንዋይ ፍሰት በኢትዮጵያ25 ኅዳር 2001ሐሙስ፣ ኅዳር 25 2001ጀርመንና ኢትዮጵያ በንግድና መወዕለ ንዋይ ፍሰት ረገድ ያላቸዉን የከረመ ትብብር ለማሳደግ እንደምትሻ ኢትዮጵያ አስታወቀች።https://p.dw.com/p/G9L6የአበባ ምርት ጨምሯልምስል APማስታወቂያበሳምንቱ መጀመሪያ ሃምቡርግ የተገኙት የኢትዮጵያ ኢንቬስትመንት ኤጀንሲ ባለስልጣናትና የጀርመን ባለሃብቶች በቀጣይ በተለያዩ ዘርፎች መዋዕለ ንዋይ ለማፍሰስ የሚጋብዛቸዉ አመቺ ሁኔታ መዘጋጀቱን ጠቁመዋል።