«መኢአድ» የጋምቤላን ግድያ አወገዘ
ሐሙስ፣ ሚያዝያ 20 2008ማስታወቂያ
የመንግሥት ተቃዋሚ ድርጅቱ «መኢአድ» ከኢትዮጵያ ድንበር በብዙ ርቀት ላይ የሚገኙት የደቡብ ሱዳን የሙርሊ ጎሳዎች ጋምቤላ ድረስ ዘልቀዉ በመግባት አሰቃቂውን ግድያ እንዴት እንደፈፀሙ ለሕዝብ ግልጽ እንዲሆን ጠይቋል። በደሕንነት ጥበቃ ክፍተት በጋምቤላ ደርሷል ላለው ለዚህ ጥቃትም ተጠያቂዎቹ የሚመለከታቸዉ ኃላፊዎች ናቸዉ በማለት ድርጊቱን አዉግዞአል። ዝርዝር ዘገባዉን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ልኮልናል።
ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
አዜብ ታደሰ
ሂሩት መለሰ