1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

«መኢአድ» አዲስ ሊቀመንበር ሾመ

ማክሰኞ፣ ግንቦት 23 2008

የመላዉ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት «መኢአድ» አቶ አበባዉ መሃሪን አዉርዶ ዶ/ር በዛብህ ደምሴን ሊቀመንበር አድርጎ ሾመ።

https://p.dw.com/p/1IxrP
Addis Abeba Äthiopien AEUP
ምስል DW/Y.Gebreegziabher

[No title]

ድርጅቱ ከግንቦት 20 እስከ 21 ሃያ 2008 ዓ,ም ባካሄደዉ ጠቅላላ ስብሰባ የምርጫ ቦርድ አባላት ባሉበትና ምላተ ጉባኤዉ መሟላቱን ካረጋገጠ በኃላ ስብሰባዉን አካሄዶ የአመራር ለዉጥ ማድረጉን የድርጅቱ አመራር አባላት ዛሬ በሰጡት መግለጫ አስታዉቀዋል። በጋዜጣዊ መግለጫዉ ላይ የተገኘዉ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዘገባ ልኮልናል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር


አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ