መኢአድ በወቅታዊ ጉዳይ11 ታኅሣሥ 2008ሰኞ፣ ታኅሣሥ 11 2008የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት በምኅፃሩ መኢአድ አባላቶቹን ሰብስቦ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አወያየ። በሀገሪቱ በተፈጠረው ግጭት ሕይወታቸውን ላጡትም የሻማ ማብራት ስርዐት አኪያሂዷል።https://p.dw.com/p/1HRLHምስል DW/G. T. Hailegiorgisማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድትጅት በምኅፃሩ መኢአድ አባላቶቹን ሰብስቦ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አወያየ። በሀገሪቱ በተፈጠረው ግጭት ሕይወታቸውን ላጡትም የሻማ ማብራት ስርዐት አኪያሂዷል። በኢትዮ ሱዳን ድንበር ጉዳይም ተወያይቷል። መኢአድ ወደፊት እወስዳቸዋለሁ ያላቸውን አቋሞቹንም መወሰኑ ተገልጧል። ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ማንተጋፍቶት ስለሺ ነጋሽ መሐመድ