1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ተመልካቹ ረቂቅ ሕግ

ሰኞ፣ ግንቦት 18 2000

የኢትዮጵያ መንግስት በሀገር በቀልና በውጭ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ላይ ሰፊ ገደብ ለማሳረፍ አቀደ። የጀርመን የልማት አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች ፖለቲካዊ ኅብረት ሊቀ መንበር ዶክተር ክላውዲያ ቫርኒንግ ይኸው ረቂቅ ሕግ በኢትዮጵያ በሚንቀሳቀሱት አባል ድርጅቶቹ ስራ ላይ ተጽዕኖ እንዳያሳርፍበት መስጋታቸውን ለዶይቸ ቬለ ገልጸዋል።

https://p.dw.com/p/E86c
የጀርመናውያንና የኢትዮጵያውያን ትብብር
የጀርመናውያንና የኢትዮጵያውያን ትብብርምስል picture-alliance/dpa