1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

መነበብ የማይችሉት ድረ -ገጾች ሙከራ

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 30 2004

በዉጭ አገራት የሚገኙ ድረ- ገጾች ወደ ኢትዮጵያ እንዳይደርሱ የሚደረግባቸዉ እገዳን ለማለፍ የተለያዩ አማራጮች እንደሚጠቀሙ ተገለጸ።

https://p.dw.com/p/14rvz
አዲሱ የአዉራምባ ታይምስ ድረ -ገጽምስል Fotolia

በዉጭ አገራት የሚገኙ ድረ- ገጾች ወደ ኢትዮጵያ እንዳይደርሱ የሚደረግባቸዉ እገዳን ለማለፍ የተለያዩ አማራጮች እንደሚጠቀሙ ተገለጸ። ድር- ገጾቹ መረጃ እና ሞያዊ ድጋፍ የሚለዋወጡበት የጋራ መድረክም እንዳላቸዉ ተነግሮአል። ዝርዝሩን የዋሽንግተኑ ወኪላችን አበበ ፈለቀ ልኮልናል።



አበበ ፈለቀ
አዜብ ታደሰ
ሸዋዬ ለገሰ