መተሐራ ዉስጥ የተፈፀመዉ ግድያና ቅሬታ19 መስከረም 2004ዓርብ፣ መስከረም 19 2004ተከታዩ ዘገባ በSMS በደረሰን ጥቆማ ላይ የተመሠረተ ነዉ።ትናንት ከኢትዮጵያ የደረሰን አስተያየት ምሥራቅ ሸዋ መተሐራ ከተማ የሚኖሩ የአርባ ብሔረሠብ ተወላጆች በተከታታይ እየተገሉ ነዉ የሚል ይዘት የነበረዉ ነዉ።https://p.dw.com/p/RoeGምስል AP GraphicsBank/DWማስታወቂያመልዕክቱ እስካለፈዉ ሳምንት ድረስ ስድስት ሰዎች ጠመንጃ በታጠጉ ሐይሎች መገደላቸዉን ይጠቁማል።መልዕክቱን መሠረት በማድረግ ሸዋዬ ለገሠና ነጋሽ መሐመድ የተለያዩ ወገኖችን አነጋግረዉ የሚከተለዉን ዘገባ አጠናቅረዋል። ሸዋዬ ለገሰ ነጋሽ መሐመድ