1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

መቃዲሾና የአዳፍኔ ጥቃት

ሰኞ፣ ጥር 12 2000

የሶማሊያ መዲና መቃዲሾ ባለፈዉ ሳምንት ተደጋጋሚ ጥቃቶች ሲሰነዘሩባት ነዉ የሰነበቱት። የሶማሊያ አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትርም ከሰነበቱበት ባይደዋ ከተማ ወደሚዲናዋ ትናንት መምጣታቸዉን ተከትሎ ተመሳሳይ ጥቃት ተሰንዝሯል።

https://p.dw.com/p/E0Xs
የዑጋንዳ ወታደሮች
የዑጋንዳ ወታደሮችምስል AP

ከጥቃት ሙከራዉ ባሻገር ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለመዲናይቱ ሰላም ሲባል ለድርድር የማያንኳኩበት በር እንደማይኖር ነዉ ለጋዜጠኞች የገለፁት። ለሰላም ማስፈኑ ሂደት የአፍሪቃ ህብረት ያለዉን ድርሻ ከፍ ለማድረግ ቡሩንዲም ተጨማሪ ወታደሮቿን አስገብታለች።