መሰደድ የተገደዱት የግሉ ፕሬስ ጋዜጠኞች23 ነሐሴ 1999ረቡዕ፣ ነሐሴ 23 1999በጸጥታ ኃይላት ክትትልና በደረሰባቸው እስራት፡ እንዲሁም፡ የብዙ ዓመታት እስራት ሊያስፈርድባቸው በሚችል ክስ ሰበብ ሁለት የሳምንታዊ ጋዜጦች «ዳግም ወንጭፍ» እና አንድ የ «ሰይፈ ነበልባል» ጋዜጦች ዋና እና ምክትል አዘጋጂዎች ሀገር ለቀው ወደ ኬንያ ከመሰደድ በስተቀር ሌላ አማራጭ እንዳልነበራቸው ለዶይቸ ቬለ ገለጹ።https://p.dw.com/p/E0XFየፕሬስ ነጻነት ጭቆና ምልክትምስል picture-alliance / dpaማስታወቂያ