1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

መሰል የዓለም የገንዘብ ድርጅት ለአውሮፓ

ማክሰኞ፣ የካቲት 30 2002

በጋራው ገንዘብ በዩሮ የሚገበያዩ ሀገራት በግሪክ የገንዘብ ቀውስ መንስኤ እንደ የዓለም ገንዘብ ድርጅት በእንግሊዘኛው ምህፃር IMF መሰል ድርጅት እንዲያቋቁሙ የቀረበውን ሀሳብ የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን እንደሚደግፈው አስታውቋል ።

https://p.dw.com/p/MO7G
ምስል DW Montage/ picture-alliance/ dpa

በጀርመን የገንዘብ ሚኒስትር ቮልፍጋንግ ሾይብለ የቀረበው የዚህ ድርጅት ምስረታ ሀሳብ በዮሮ ቀጣና አባል ሀገራት ውስጥ ሊከሰቱ የሚችሉ ችግሮችን አስቀድሞ ለማወቅና ወደፊት ሊመጡ የሚችሉ ችግሮችን ለመከላከል ይረዳል ተብሎ ታምኖበታል ። ከብራሰልስ Hasselbach,Christoph የዘገበወን ሂሩት መለሰ አጠናቅራዋለች

ሂሩት መለሰ

ነጋሽ መሀመድ