መሠረታዊው የአሠራር ለውጥ ሂደት እና ውጤታማነቱ ማጠያያቁ
ማክሰኞ፣ ጥር 1 2004ማስታወቂያ
ገዢው የኢሕአዴግ መንግሥት ሥልጣን ከያዘ ካለፉት ሀያ ዓመታት ወዲህ በርካታ መዋቅራዊ ለውጦችን አስተዋውቋል። አዎጆች፡ ደንቦችና መመሪያዎችንም አውጥቶዋል። ከነዚህም አንዱ ቢ ፒ አር በመባል ምሕፃረ ቃል የሚታወቀው መሠረታዊው የአሠራር ለውጥ ሂደት ተግባራዊ ከሆነ ሰንበት ብሎዋል። ይህ አሠራር ምን ያህል ውጤታማ ሆኖዋል?። ዩሐንስ ገብረእግዚአብሔር ዘገባ አለው።
ዮሃንስ ገ/እግዚአብሄር
አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሃመድ