መልክዓ ምድርን በሳተላይት22 ሰኔ 2004ዓርብ፣ ሰኔ 22 2004የኢትዮጵን መልክዓ ምድር አቀማመጥ በአየር ፎቶግራፍና በሳተላይት የማንሳቱ ተግባር ለሙከራ መጀመሩን ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ በላከዉ ዘገባ አመልክቷል። ይህ ተግባር ለአርሶ አደሩ የባለቤትነት ካርታ አሰጣጥና፤https://p.dw.com/p/15OL7ምስል picture alliance/Lonely Planet Imagesማስታወቂያ ለግብርና ምርታማነት ለመረጃ አሰባሰብ ይጠቅማል በሚል የታቀደ መሆኑንም ዘገባዉ ጠቅሷል። የዩናይትድ ስቴትስ የረድኤት ድርጅት USAID አጋር ከሆኑት ከሌሎች የዉጭ ድርጅቶች ጋ በመሆን ከግብርናና የገጠር ልማት ሚኒስቴር ጋ በመተባበር አዉደጥናት አካሂደዋል። ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ሸዋዬ ለገሠ ተክሌ የኋላ