1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

መሃይምነት ድራማ ክፍል 9-አቶ ጌታቸው በጭለማ ውስጥ ናቸው

ሰኞ፣ ሚያዝያ 7 2005

ይህ በመሃይምነትና በትምህርት ላይ የሚያጠነጥን ክፍል 9 ዝግጅታችን ነው፡፡ የዛሬው ጭውውት «አቶ ጌታቸው በጭለማ ውስጥ ናቸው»የሚል ርእስ አለው፡፡

https://p.dw.com/p/18G1k

በአቶ ጌታቸው እና ወ/ሮ አፀደ ልጆች ዘንድ ፍቅር ዳር ዳር እያለ ነው። ከኤሊያስ የፍቅር ቃላት አንፃር ዙሪያሽ ስልክ ለመደወል የገባችውን ቃል እረስታዋለች። ኤሊያስ ግን እስከሚመሽ እየጠበቀ ነው። ለመሆኑ እሱስ በቃሉ መሰረት ወደ ቤተሰቦቹ ይሄድ ይሆን? መልሱን ከጭውውቱ ያገኙታል።