1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሕገ ወጥ የዝሆን ጥርስ ንግድ በአፍሪቃ

ዓርብ፣ መስከረም 22 2002

በሩቅ ምስራቅ አገራት በተለይም በቻይና እና በጃፓን እያንሰራራ የመጣዉ የዝሆን ጥርስ ገበያ አሁን አሁን በመመናመን ላይ ያለዉን የዝሆኖች ቁጥር ጨርሶ እንዳያጠፋዉ ስጋት ላይ ጥሎአል።

https://p.dw.com/p/JwZz
ምስል DW/Jeppesen

ሰሞኑን አዲስ አበባ ናይሮቢ ላይ በህገወጥ መንገድ ወደ ሩቅ ምስራቅ አገሮች ሊሸጋገር ሲል የተያዘዉ ከፍተኛ መጠን ያለዉ የዝሆን ጥርስም የዚሁ ማሳያ ነዉ ተብሎአል። ታደሰ እንግዳዉ

ታደሰ እንግዳዉ፣ አዜብ ታደሰ፣ አርያም ተክሌ