ሕገወጥ አዘዋዋሪዎችና ኢትዮጵያውያን ሕፃናት
ማክሰኞ፣ ግንቦት 4 2007ማስታወቂያ
«ምሕረት፣ ምሕረት» የተሰኘው ጥናታዊ ዘጋቢ ፊልም በማደጎ መልክ ከኢትዮጵያ በተወሰዱ ኹለት ሕፃናት እህት እና ወንድም ሕይወት ዙሪያ ያጠነጥናል። በዴንማርካዊት የፊልም ባለሙያ የተቀነባበረው ይኽ ፊልም ለአምስት ዓመታት ጥናት የተደረገበት መኾኑም ተጠቅሷል። ጥናታዊ ፊልሙን በመመልከት እና ታዳሚያንን በማነጋገር የለንደኑ ወኪላችን ድልነሣው ጌታነህ የሚከተለውን ዘገባ አጠናቅሮ ልኮልናል።
ድልነሣው ጌታነህ
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ነጋሽ መሐመድ