«ሕዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ» የደርግ ራድዮን ሲቆጣጠር
ሐሙስ፣ ግንቦት 18 2008ማስታወቂያ
የኢሕአዴግ ጦር አዲስ አበባን በተለይም የኢትዮጵያ ራዲዮ ጣቢያን መቆጣጠሩን የያኔ ለሕዝብ ያወጀዉ ወጣት ታጋይ «ላዉንቸር» በሚል ቅፅል ይጠራል። የዛን ጊዜዉ ወጣት ታጋይ የአሁኑ ሌተና ኮነሪል ብርኃነ ገብረ ጻድቅ ናቸዉ። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮኃንስ ገብረግዚአብሄር አቶ ብርሃነገብረ ጻድቅን ወይም ላዉንቸርን ስለቀድሞ ትዉስታቸዉ ጠይቆዋቸዉ ነበር።
ዮሐንስ ገብረ-እግዚአብሔር
አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሐመድ