«ሐይሚ አርት» በጀርመን28 ጥር 2007ሐሙስ፣ ጥር 28 2007ሥነ-ጥበብ የሕይወትን እውነታ መልሰን እንድንመለከት እና እድንመዝን የሚረዳን የጥበብ ዓይነት መሆኑን የዘርፉ ባለሞያዎች ይናገራሉ። ስመጥር ከሆኑት ኢትዮጵያን ሰዓልያን መካከል ገብረ ክርስቶስ ደስታና፤ እስክንድር ቦጎስያን በጀርመን የሥነ-ጥበብ ክህሎትና ሥራቸዉ በሰፊዉ ይታወቃል።https://p.dw.com/p/1EW43ማስታወቂያ