ለፕሬዚደንታዊ ምርጫ የሬፓብሊካን ተፎካካሪዎች ክርክር
ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 6 2008ማስታወቂያ
የፕሬዝዳንት ኦባማ አስተዳደርን የጸረ ሽብር ስትራቴጂ የሚቃወሙ የሬፓብሊካን ፓርቲ እጩ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ተፎካካሪዎች በትናንቱ ምሽት የፖለቲካ ክርክራቸውl በተለይ የትኩረት አቅጣጫ ያደረጉት ይሄንኑ የጸረ ሽብር እና ብሄራዊ ደህንነት አጀንዳ ነበር። በጸረ ሽብር ዘመቻዉ ርዕስ ላይ ከፍተኛ የሃሳብ ልዩነቶች እንዳሉ ተስተውለዋል። በፓሪስና በሳን በርናርዲኖ ካሊፎርንያ የደረሱትን የሽብር ጥቃቶች ተከትሎ በዩኤስ አሜሪካ የጸረ ሽብር እና ብሄራዊ ደህንነት አጀንዳ አሁንም አከራካሪ ሆኖ እንደቀጠለ ነው።
ናትናኤል ወልዴ
አርያም ተክሌ
አዜብ ታደሰ