ለጠ/ሚኒስትር መለስ መግለጫ የRSF አስተያየት10 መጋቢት 2002ዓርብ፣ መጋቢት 10 2002የኢትዮጵያ መንግስት የአሜሪካ ድምፅ ራድዮ የአማርኛው ቋንቋ ስርጭትን ለማወክ ማቀዱን ድንበር የለሽ ዘጋቢዎች ተቋም RSF ተቃወመ ።https://p.dw.com/p/MXeBማስታወቂያየድርጅቱ ዋና ፀሀፊ ዦን ፍራንሷ ዡልያርድ ዛሬ ለዶይቼቬለ ራድዮ በሰጡት አስተያየት የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ የVOA ስርጭት እንዲታወክ ለማዘዝ እንደማያመነቱ ማስታወቃቸው አግባብ አይደለም ብለዋል ። ዕርምጃው የኢትዮጵያ ምርጫው በተቃረበበት በአሁኑ ጊዜ ለነፃ ጋዜጠኞች አስቸጋሪና አደገኛ ይሆናል ብለው እንደሚሰጉም ዡልያርድ ተናግረዋል ። ሂሩት መለሰ ሸዋዬ ለገሠ