1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ለዳርፉር የተደረሰው ስምምነት

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 8 2005

በምዕራብ ሱዳን በዳርፉር ግዛት በ1ብዙ 10,000 የሚቆጠር ሲቭል ሕዝብ ከቤት ንብረቱ እየተፈናቀለ በመሰደድ ላይ ይገኛል። በዳርፉር የተሰማራው የተመድ ሰላም አስከባሪ ጓድ ፣ በምሕፃሩ ዩናሚድ በተለይ ባንዳንድ አካባቢ

https://p.dw.com/p/18Gyx
ምስል Reuters

የሱዳን መንግሥት ባሳረፈበት ገደብ እንደልቡ ተዘዋውሮ ስራውን ማከናወን እንዳልቻለም ተሰምቶዋል። በአዲስ አበባ የተወያዩት የሱዳን መንግሥት ተጠሪ፣ የተመድ ልዑክ እና የአፍሪቃ ህብረት የግጭት ማስወገጃ ተቋም ተወካይ ግጭቱ የሚያበቃበትንና ዳርፉርም ፊቱን ወደ መልሶ ግንባታው ተግባር የሚያዞርበትን መንገድ ለማፈላለግ ባንድነት ለመስራት ተስማምተዋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ