ለዳርፉር ችግር አፍሪቃዊ መፍትሄ22 ታኅሣሥ 2002ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 22 2002ለዳርፉር ችግር አፍሪቃዊ መፍትሄ እንደሚያሻ እየተነገረ ነዉ።https://p.dw.com/p/LHtWየተፈናቃዮች መጠለያምስል picture-alliance/ dpaማስታወቂያ ቀድሞ የዳርፉር ሱዳን አስተዳዳሪ የነበሩት ዶክተር አልቲጋኒ ሴሲ ሞሐመድ ከኤርትራዉ ፕሬዝደንት ጋ አስመራ ላይ የዳርፉርን ድርድር ዳግም ያነቃቃሉ ባሏቸዉ ስልቶች ላይ ተወያይተዋል። ዶክተር አልቲጋኒ ለዳርፉር ችግር በአፍሪቃዉያን አደራዳሪነት መፍትሄ ማፈላለግ ይቻላል የሚል አቋም አላቸዉ። ጎይቶም ቢሆን ሸዋዬ ለገሠ