ለደን ጥበቃ የኅብረተሰብ ተሳትፎ7 ጥር 2005ማክሰኞ፣ ጥር 7 2005የደን ሃብትን መጠበቅ ለአካባቢዉ ኗሪዎች ከሚሰጠዉ ጥቅም ባሻገር የአየር ንብረት ሚዛንን በመጠበቅ ደኑ ዉስጥ የሚገኘዉን ብዝሃ ህይወት እንደሚታደግ ይታመናል። የደን ሃብት ጥበቃ በአንድ ተቋም ወይም መንግስታዊ መ/ ቤት ብቻ የሚከናወን ከሆነ የተፈለገዉን ዉጤት ስለማያመጣ ላለፉት ዓመታት ኅብረተሰቡን ያሳተፈ የደን አስተዳደር ሥራ ላይ ዉሏል።https://p.dw.com/p/17KW9ማስታወቂያ