1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ለደቡብ ሱዳን ዘላቂ ስምምነት

ሰኞ፣ መስከረም 3 2008

በደቡብ ሱዳን የሚታየዉን የርስ በርስ ግጭት ለማስቆምና ዘላቂ የተኩስ አቁም ስምምነቱን በሽግግር ሂደት የሰላም ዋስትና ለማረጋገጥ የጦር አዋጊ ሰራዊቱ ከፍተኛ መኮንኖች እንዲስማሙ ታምኖበታል።

https://p.dw.com/p/1GWKD
Addis Abeba Friedensvertrag Südsudan PCTSA
ምስል DW/G. Haile Giorgis

[No title]

መዲና አዲስ አበባ ላይ ትናንት የጀመረዉና ለአምስት ቀናት እንደሚዘልቅ የተነገረዉ ይህ ዉይይት ከፖለቲካዉ ዉሳኔ ጎን ለጎን ከሁለቱም ወገን አስራ አምስት አስራ አምስት ከፍተኛ የጦር መኮንኖች በዚሁ መንፈስ ለመወያየት በአዲስ አበባ ስብሰባቸዉን ጀምረዋል። በመክፈቻ ሥነ-ስርዓቱ ላይ ወኪላችን ተገኝቶ ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አዜብ ታደሰ

ኂሩት መለሰ