ለደቡብ ሱዳን ሰላም የሕዝብ ተሳትፎ አስፈላጊነት
ዓርብ፣ ሰኔ 20 2006ማስታወቂያ
የተፈጥሮ ሀብት በተለይም የነዳጅ ዘይት ሀብት ተቀናቃኞች ባስነሱት ጦር አማዛዥ ትንንቅ በብዙ ሺ የሚቆጠሩ ዜጎች ሕይወታቸውን ሲያጡ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ከቀየአቸው ተፈናቅለዋል። ለምን እዚህ ደረጃ ላይ ተደረሰ? ሰላም ለማውረድ ያለው ተስፋስ እስከምን ድረስ ነው? የዶቸ ቨለዋ፣ ዩታ ሽቬንግስቢር ያቀረበችውን ዘገባ ፣ ይልማ ኃይለ ሚካኤል እንደሚከተለው አጠናቅሮታል።
ይልማ ኃ/ሚካኤል
ተክሌ የኋላ
አርያም ተክሌ