ለኢንዱስትሪያዊ ብክለት ተጎጂዎች ርዳታ አፈላላጊው ጥረት1 መጋቢት 1999ቅዳሜ፣ መጋቢት 1 1999በወንጂ፡ በወንጂ ሸዋና በመተሀራ አካባቢ በታየው ኢንዱስትሪያዊ ብክለት ለተጎዱ ያካባባኢው ነዋሪዎች ርዳታ ለማፈላለግ ጥረት የጀመሩትን ወይዘሮ አልማዝ መኳንንትን አርያም ተክሌ አነጋግራቸዋለች።https://p.dw.com/p/E0Xeማስታወቂያ