1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ለአፍጋኒስታን ሰላም እና ልማት የጀርመን አስተዋፅኦ

ማክሰኞ፣ መጋቢት 22 2001

በአፍጋኒስታን ወታደሮቻቸውን ካሰማሩ ምዕራባውያን ሀገራት አንዷ ጀርመን ናት ። የጀርመን ወታደሮች ከዛሬ ሰባት ዓመት አንስቶ ለአፍጋኒስታን ሰላም ና ልማት የበኩላቸውን አስተዋፅኦ እያደረጉ ነው

https://p.dw.com/p/HNoL
የጀርመን ወታደር በአፍጋኒስታንምስል AP

በአሁኑ ሰዓት 3700 የጀርመን ወታደሮች በሰሜን አፍጋኒስታን ተሰማርተዋል ። ጀርመን ባለፈው ዓመት ብቻ ለአፍጋኒስታን ያወጣችው ገንዘብ ከአምስት መቶ ሰላሳ ሚሊዮን ዩሮ በላይ ይሆናል ። የዶይቼቬለዋ ኒና ቬርኮሆይዘር ለአፍጋኒስታን ሰላም እና ልማት ጀርመን ስላበረከተችው አስተዋፅኦ የዘገበችውን ዘገባ ይልማ ኃይለ ሚካኤል ከበርሊን አጠናቅሮታል ።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል ፣ ሂሩት መለሰ ፣ ተክሌ የኃላ