1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ለአረና አቤቱታ የተሰጠ ማስተባበያ

ረቡዕ፣ የካቲት 3 2002

መጪዉ ግንቦት በኢትዮጵያ በሚካሄደው ምርጫ የሚሳተፈው ‘አረና ትግራይ’ ትግራይ ውስጥ በሶሶት ወረዳዎች አጋጠሙኝ በማለት ያቀረበው አቤቱታ ሀሰት ነው ሲሉ ወቀሳ የተሰነዘረባቸው የወረዳዎቹ ዋና አስተዳዳሪዎች አስተባባሉ ።

https://p.dw.com/p/LyGT
ለአረና ትግራይ ፓርቲ አቤቱታ የተሰጠ ማስተባበያምስል AP GraphicsBank/DW

እነዚሁ የወረእለኽ የፀልምቲ እና የሽራሮ ዋና አስተዳዳሪዎች አረና ትግራይ ያቀረበው ስሞታ ከሀቅ የራቀ ነው ሲሉ ለዶይቼቬለ በስልክ ተናግረዋል ። መቀሌ የሚገኘው ወኪላችን ዩሀንስ ገብረ እግዚአብሄር ዝርዝር ዘገባ አለው ።

ዩሀንስ ገብረ እግዚአብሄር ፣ ሂሩት መለሰ

ሸዋዬ ለገሠ