1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ለሶማልያ አዲስ የገንዘብ ኖት የማሳተም እቅድ

ማክሰኞ፣ የካቲት 1 2008

ሶማልያ ውስጥ «ሽሊንግ» የሚባለው የሀገሪቱ የወረቀት ገንዘብ ኖት እጎአ ከ1980 ዓም ወዲህ ታትሞ ወጥቶ አያውቅም። ካለፉት ሶስት ዓመታት ወዲህ በስልጣን ላይ የሚገኙት ከስዊድን የተመለሱት የሀገሪቱ የማዕከላይ ባንክ ዋና አስተዳዳሪ በሺር ኢሳ አሊ አሁን ለሶማልያ አዲስ የገንዘብ ኖት ለማሳተም እንደሚፈልጉ ገልጸዋል።

https://p.dw.com/p/1HsAt
Symbolbild Korruption Kamelhändler Somalia
ምስል SIMON MAINA/AFP/Getty Images

[No title]

ይህ ለምን አስፈለገ ? በዝውውር ላይ በቂ ገንዘብ ባለመኖሩ ነው ይሆን ወይስ ሌላ ምክንያት አለ? የዚሁ ገና ይፋ ያልሆነው የማዕከላይ ባንክ ዋና አስተዳዳሪ በሺር ኢሳ አሊ እቅድ ዓላማ ታውቋል? የናይሮቢ ወኪላችን ፋሲል ግርማን ስቱድዮ ከመግባታችን በፊት በስልክ በመጀመሪያ የጠየቅሁት ነበር።

ፋሲል ግርማ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ