1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ለሰብል የመድህን ዋስትና

ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 4 2004

የመድህን ዋስትና ለሰዉ ህይወትና ተንቀሳቃሽ ንብረት ብቻ ሳይሆን ለሰብልም እንደሚያስፈልግ አንድ ባለሙያ አመለከቱ።

https://p.dw.com/p/13SmL
ምስል dpa

ባለሙያዉ በተለይ ለዶቼ ቬለ እንደገለጹት በዝናብ እጥረትም ሆነ ከመጠን ማለፍ ሰብል ለአደጋ ሲጋለጥ አርሶ አደሩ ልፋትና ተስፋዉን ሊያካክስለት የሚችልበት ስልት ይህ የመድህን ዋስትና ነዉ። ኢትዮጵያ ዉስጥ ይህ ተግባራዊ መደረግ መጀመሩም ተገልጿል።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ