1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በቶሮንቶ የኢትዮጵያዉያን ርዳታ ማሰባሰብያ ለረጲ ጉዳተኞች  

ሰኞ፣ መጋቢት 11 2009

ባለፈዉ ሰሞን በአዲስ አበባ ረጲ አካባቢ በተለምዶ «ቆሴ ተብሎ በሚጠራዉ አካባቢ በደረሰዉ የቆሻሻ ክምር መደርመስ አደጋ የሞቱ ሠዎችንና በጋምቤላ በደቡብ ሱዳን በሙርሊ ታጣቂዎች የተገደሉትናና ታፍነዉ የተወሰዱትን ሕጻናት ለማስታወስ በቶሮንቶ ካናዳ ዉይይት በማድረግ ለተጎጅዎች የሚዉል ገንጠብ ማሰባሰባቸዉ ተመለከተ።

https://p.dw.com/p/2ZZ8K
Kanada Toronto Panoramaaufnahme
ምስል picture alliance/All Canada Photos

Q&ATrauerfeiern für die Opfer in Addis / Kanada_Toronto** - MP3-Stereo

 

በቶሮንቶና አካባቢዋ ወደ አምስት ሺህ ኢትዮጵያዉያን በአጠቃላይ በካናዳ ወደ 50 ሺህ ኢትዮጵያዉያን ይኖራሉ ተብሎ እንደሚገመት የነገረን በቶሮንቶ ነዋሪ የሆነዉ ጋዜጠኛ አክመል ነጋሽ በሳምንቱ መጨረሻ ለርዳታ ገንዘብ ለማሰባሰብ የተሰበሰቡ ኢትዮጵያዉያንን ተጠሪ አግኝቶ አነጋግሮ ነበር። ጋዜጠኛ አክመል ነጋሽን ስልክ በመደወል ስለሁኔታዉ ጠይቀነዋል።


አክመል ነጋሽ
አዜብ ታደሰ