ለሕክምና ጥያቄ የረሀብ አድማ24 ሰኔ 2008ዓርብ፣ ሰኔ 24 2008የቀድሞዉ የአንድነት ለዴሞክራሲ እና ለፍትህ ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት አቶ ሀብታሙ አያሌዉ ተገቢዉን ሕክምና ዉጭ ሀገር ሄደዉ እንዲታከሙ የሚጠይቅ የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ዘመቻ ትናንት ማምሻዉን ተጀምሯል።https://p.dw.com/p/1JHbaምስል DW/F.Girmaማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ናይሮቢ ኬንያ ዉስጥ በስደት የሚገኙ ኢትዮጵያዉያን ጋዜጠኞች እና ፖለቲከኞችም የረሀብ አድማን ያከለ ጥሪያቸዉን ዛሬ ማቅረባቸዉ ተሰምቷል። እዚያ የሚገኘዉን ጋዜጠኛ ፋሲል ግርማን ስቱዲዮ ከመግባቴ አስቀድሞ በስልክ አነጋግሬዉ ነበር። ፋሲል ግርማ ሸዋዬ ለገሠ ነጋሽ መሐመድ