ለልብ ችግር መፍትሄ ፍለጋ13 ጥቅምት 2000ረቡዕ፣ ጥቅምት 13 2000ልብ ዋነኛ የሰዉነት ክፍል ነዉ። ልቡ ቆመ! ከተባለ ህይወት አከተመ መሆኑ ነዉ። ለመኖር ወሳኗ የአካል ክፍል ችግር አትችልም።https://p.dw.com/p/E0mrቀዶ ጥገናምስል APማስታወቂያማጨስ፤ መጠን የበዛ አልክሆል፤ ዉፍረትና የመሳሰሉት የየራሳቸዉን መዘዝ በልብ ላይ ይጥላሉ።