1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ለሊቢያ ዘግይቶ የመጣው የምዕራባውያት ሀገራት ድጋፍ

ሐሙስ፣ ሚያዝያ 13 2008

የፈረንሳይ እና የጀርመን ውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች እና የተለያዩ የምዕራባውያት ሀገራት ፖለቲከኞች ለአዲሱ የሊቢያ መንግሥት ድጋፋቸውን በድጋሚ አረጋገጡ። ሰሞኑን ወደ ትሪፖሊ የተጓዙት ዲፕሎማቶች የተዘጉትን ኤምባሲዎቻቸውንም መልሰው ለመክፈት እቅድ እንዳላቸውም አስታውቀዋል።

https://p.dw.com/p/1IaJm
Lybien Steinmeier und Ayrault in Tripolis
ምስል picture-alliance/dpa/T. Koehler

[No title]

ለሊቢያ ጉዳይ ትኩረት የሰጠው የአውሮጳ ህብረትም አዲሱን የሊቢያ መንግሥት ለማጠናከር እና የአቅም ግንባታውን ለማሳደግ የገንዘብ ርዳታ እንደሚያደርግ አመልክቶዋል። ምዕራባውያት ሀገራት ከብዙ ማመንታት በኋላ አሁን እንደገና ለሊቢያ መስጠት መጀመራቸው ብዙ እያነጋገረ ነው።

ሃይማኖት ጥሩነህ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ